List of Search for: በ2022-23 የትምህርት ዓመት የትምህርት መጀመርያ ሰዓት የደረገ ለውጥ የለም ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ሰዓት ለመቀየር የቀረበው ሃሳብ አስመልክቶ ከብዙ ቤተሰቦች ስጋቶችን ሰምተናል።… በታቀዱት የደወል ጊዜ ለውጦች ዝመናዎች እነዚያን ተግዳሮቶች ለመፍታት ብዙ ጊዜ እየወሰድን ነው።… የአስተማሪ የምስጋና ሳምንት በዲስትሪክቱ ዙሪያ መምህራኖቻችንን ለማክበር ይቀላቀሉን።… ስለ 2022-23 የታቀዱ የደውል ጊዜያት ተጨማሪ መረጃ ያግኙ Seattle Public Schools ከመስከረም 2022 ጀምሮ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የትምህርት መጀመሪያ ሠዓት ለውጥ ለማድረግ አቅዷል።… ዳንድ ትምህርት ቤቶች የመጨረሻ የትምህርት ቀን ዝማኔዎች በጥር 2022 ባጋጠመው የትምህርት ቀኖች መዘጋት ምክንያት በርካታ የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የማካካሻ ቀናት ያስፈልጋቸዋል።… የላቀ ትምህርት የብቁነት ግምገማ ሂደት ዝመና 2022-23 የተማሪዎን የብቃት ውሳኔ ሓሙስ፣ግንቦት 5 በኢሜል ወይም በፖስታ ይደርሰዎታል።… የትምህርት የመጀመሪያ ሰዓት ለውጥ ፕሮፖዛል 2022-23 ሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች (SPS) የቀጣዩ የትምህርት ዓመት የደወል ጊዜ (የትምህርት መጀመሪያ እና መጨረሻ ጊዜ) እንዲቀየር ሐሳብ አቅርቧል።… የ2022ፀደይየዋናሃላፊጆንስየማህበረሰብማዳመጥጉብኝት ከዋና ሃላፊ ጆንስ ጋር በሚደረግ ውይይት ለመሳተፍ የሚከተለውን የመስመር ላይ ዝግጅት ይቀላቀሉ… የኮቪድ ወረርሽኝ ዝግጁነት ለዛም ነው ሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች አስፈላጊ ከሆነ በትምህርት ቤቶቻችን ለሚከሰት የወረርሽኝ ጉዳይ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን እንዲያውቁ የምንፈልገው።… 1 2 3