የ2024-25 ቁልፍ ቀኖች
Summary : የ2024-25 የትምህርት ዘመን ቀናት
የ2024-25 ቁልፍ ቀናት
መስከረም 4 የ1-12ኛ ክፍል ተማሪዎች የትምህርት መጀመሪያ ቀን ።መስከረም 4 ተማሪዎች ቀደም ብለው የሚለቀቁበት ረቡዕ አይደለም።ቀደም ብሎ መለቀቅ ከመጀመሪያው የትምህርት ሳምንት በስተቀር በየሳምንቱ እሮብ ይከናወናል።
መስከረም 9 የቅድመ መደበኛ ትምህርት እና የኪንደርጋርተን ትምህርት ተማሪዎች የመጀመሪያ የትምህርት ቀን
ጥቅምት 11 State In-service Day (ለተማሪዎች ትምህርት የለም)
ህዳር 11 የአርበኞች ቀን (ትምህርት የለም)
ህዳር 25-27 የአንደኛ ደረጃ እና የ K-8 ትምህርት ቤቶች የኮንፈረንስ ቀናት (ለአንደኛ ደረጃ እና ከK-8 ተማሪዎች ትምህርት የለም ፤ እንደየ ትምህርት ቤቱ ይለያያል)
ህዳር 28-29 የምስጋና እና የአሜሪካ ነባር ተወላጆች የቅርስ ቀን (ትምህርት የለም)
ታህሳስ 20 1-ሰዓት ቀደም ብሎ መለቀቅ
ታህሳስ 23-ጥር 3, 2025 የክረምት እረፍት (ትምህርት የለም)
ጥር 20 የማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር ቀን (ትምህርት የለም)
የካቲት 17-21 የክረምት አጋማሽ ዕረፍት፣የፕሬዝዳንቶች ቀንን ጨምሮ (ትምህርት የለም)
ሚያዚያ 14-18 የጸደይ እረፍት (ትምህርት የለም)
ግንቦት 26 የመታሰቢያ ቀን (ትምህርት የለም)
ሰኔ 18 የመጨረሻው የትምህርት ቀን (የ1 ሰዓት ቀደም ብሎ መለቀቅ)።
ሰኔ19 Juneteenth (የሰራተኞች በዓል፣ ትምህርት በሚሰጥበት ቀን ከዋለ ትምህርት የለም።)