የ2022ፀደይየዋናሃላፊጆንስየማህበረሰብማዳመጥጉብኝት
Summary: ከዋና ሃላፊ ጆንስ ጋር በሚደረግ ውይይት ለመሳተፍ የሚከተለውን የመስመር ላይ ዝግጅት ይቀላቀሉ
የ2022ፀደይየዋናሃላፊጆንስየማህበረሰብማዳመጥጉብኝት
የሲያትል ካውንስል PTSA እና ሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች ተከታታይ የመስመር ላይ የማህበረሰብ ተሳትፎ ዝግጅቶችን ከDr. Brent Jones ጋር እያዘጋጁ ነው።
እባኮትን ለሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች ዋና ሃላፊ ሀሳብዎን እና አመለካከትዎን ለማካፈል የዙም ስብሰባ ይቀላቀሉ!ዶ/ር ጆንስ ትምህርት ቤቶቻችን እንዴት ደህንነታቸው የተጠበቀ እና ተማሪዎች የሚማሩበት እና የሚበለጽጉበት ቦታ እንዴት ሊሆኑ እንደሚችሉ ለማወቅ ቤተሰቦችን ያዳምጣል።
በእያንዳንዱ የማዳመጥ ስብሰባ የአሜሪካ የምልክት ቋንቋ እና የግርጌ ፅሁፍ ይኖራሉ።በእያንዳንዱ ዝግጅት የአማርኛ፣የካንቶኒዝ፣የሶማሊኛ፣የስፓኒሽኛ እና የቬትናምኛ አስተርጓሚዎች ይገኛሉ።
ለዝግጅቱ ለመመዝገብ እባክዎን የሚከተሉትን ሊንክ ይጠቀሙ።
የአሜሪካ ነባር ተወላጅ ቤተሰቦች
ሚያዝያ 19፣ከ5:30 – 7 p.m.
የብዙ ቋንቋ ተናጋሪ ቤተሰቦች
ሚያዝያ 21፣ከ5:30 – 7 p.m.
ከትውልድትውልድሲተላለፉየመጡአፍሪካአሜሪካውያንጥቁርቤተሰቦች
ሚያዝያ 25 ፣ከ5:30 – 7 p.m.
IEP ወይም 504 ያላቸው ተማሪዎች (የልዩ ፍላጎት ትምህርት አገልግሎቶች የሚያገኙ እና ማሻሻያ ያላቸው የተማሪዎች)
ግንቦት 2፣ከ5:30 – 7 p.m.
ተማሪዎች
ግንቦት 5፣ከ5:30 – 7 p.m.
የልዩ ፍላጎት ትምህርት አገልግሎቶችን የሚያገኙ ተማሪ(ዎች) ያላቸው ቤተሰቦች
ግንቦት 9፣ከ5:30 – 7 p.m.
ሁሉም ቤተሰቦች እና ማህበረሰብ
ግንቦት 16፣ከ5:30 – 7 p.m.
የምስራቅ አፍሪካ እና ጥቁር ስደተኛ ቤተሰቦች
ግንቦት 23፣ ከ5:30 – 7 p.m. ሰዓት
የአማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ ሱማሊኛ፣ ትግሪኛ አስተርጓሚ ይገኛል፡፡
ለዚህ ዝግጅት በZoom ይመዝገቡ