Seattle Public Schools

የትምህርት ቦርድ Dr. Jonesን የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች ዋና ሃላፊ አድርጎ መረጧል

Summary : የሲያትል የትምህርት ዳይሬክተሮች ቦርድ Dr. Brent Jonesን አዲሱ የሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች ዋና ሃላፊ እንዲሆኑ መርጧል።

የሲያትል የትምህርት ዳይሬክተሮች ቦርድ Dr. Brent Jonesን አዲሱ የሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች ዋና ሃላፊ እንዲሆኑ መርጧል።ዋና ሃላፊ Jones ከሚያዝያ 2021 ጀምሮ የዲስትሪክቱ ጊዜያዊ ዋና ሃላፊ  ሆኖ አገልግሏል።የስራ ኮንትራቱ ወዲያውኑ ተግባራዊ ይሆናል።

አስተዋይ እና ጎበዝ መሪ፣ ዋና ሃላፊ Jones የሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች የስድስት ዓመታትን የስራ ልምድ ጨምሮ፣በትምህርት እና በመንግስት ኤጀንሲዎች ከ20 አመት በላይ የስራ ልምድ ያለው።የእሱ እውቀት የስትራቴጂክ እቅድ፣የማህበረሰብ ተሳትፎ፣የለውጥ አስተዳደር እና የሰው ሃይል ያካትታል።

የዋና ሃላፊ  Jones የሁለት አመት የስራ ኮንትራት ውል ያፀደቀውን የትምህርት  ቦርድ ስብሰባ አጀንዳ በዲስትሪክቱ ድህረ ገጽ(district website) ላይ ማንበብ ትችላለህ።

State of the District Address 

ዋና ሃላፊ Jones ዲትሪክቱን አስመልክቶ ማክሰኞ፣ መጋቢት 15፣በ 6 p.m. ላይ ንግግር ያደርጋል።ንግግሩን በ SPS YouTube channel እንዲሁም በComcast (26)፣ በWave (26) እና Century Link (8008) cable መመልከት ይችላሉ።

You may also be interested in

Two graduates smile for a photo in cap and gown.

የ2021-22 መጨረሻ ዓመት የዋና ሃላፊ ጆንስ መልእክት

Gratitude and best wishes to you all for a safe and enjoyable summer.
A photo of Superintendent Jones talking with staff in a school.

የ2022ፀደይየዋናሃላፊጆንስየማህበረሰብማዳመጥጉብኝት

ከዋና ሃላፊ ጆንስ ጋር በሚደረግ ውይይት ለመሳተፍ የሚከተለውን የመስመር ላይ ዝግጅት ይቀላቀሉ…